ኤስድሮስ ኮንሥትራክሽን ንግድ ኢነዱስትሪ አክስዮን ማህበር 2 (ሁለት) ጥልቅ የከርሠ ምድር ውኃ ጉድጓዶች በሙያው ፈቃድ እና ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰቆፈር ይፈልጋል እነርሱም::
Esdros Construction Trade and Industry S.C (ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ)
የከርሠ ምድር ውኃ ጉድጓድ ለማስቆፈር
የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
ኤስድሮስ ኮንሥትራክሽን ንግድ ኢነዱስትሪ አክስዮን ማህበር 2 (ሁለት) ጥልቅ የከርሠ ምድር ውኃ ጉድጓዶች በሙያው ፈቃድ እና ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰቆፈር ይፈልጋል እነርሱም::
- ድርጅቱ በተለምዶ 22 አካባቢ አክሱም ሆቴል አጠገብ ለሚያስገነባው 3B+G+15 ጥምር አገልግሎት ጥልቀቱ 220m (+/-20 %) የሆነ የውሃ ጉድጓድ::
- ለቡ አካባቢ የሚገኘው የአቡነጎርጎርዮስ ት/ቤት ጥልቀቱ 150m (+/-20 %) የሆነ የውሃ ጉድጓድ ናቸው::
በዚሁ መሠረት ፡-
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ማስረጃ (Tax payment clearance certificate፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ያለው::
- የጨረታ ማስከበርያ (Bid Bond) ብር 50,000 (ሃምሣ ሽህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይቻላል::
- ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡30 እስከ 6፡30 ከሰአት በኋላ ከ7፡30 እስከ 11፡30 ሰአት ያለምንም ክፍያ መውሰድ ይችላሉ::
- ተጫራቾች ያዘጋጅቱን የመጫረቻ ሰነድ የጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለጸው መመሪያ መሠረት በማዘጋጀት ሰኞ ጥር 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ከታች በተገለጸው አድራሻ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥር 19 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት ይከፈታል::
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ.
አድራሻ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የንግድ ሥራ ኮሌጅ ህብረት ባንክ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር ፡ ሞባይል 0978199026
የመሥመር 01112601010
