በቢዝነስ ግሩፑ ውስጥ በክምችት የሚገኙ አገልግሎት ላይ ያልዋሉ አዳዲስ የሲኖ ትራክ 40ቶን 10ቶን እና 5ቶን ሞዴል ZZ1257S4341W, ZZ1167G4715 CI CC4257 እና ZZ1047D3414C14S: የሻክማን ሞዴል SX3255MR354 እና SX5255GYHT434, መለዋወጫ ዕቃዎች እና የሲኖ ትራክ አዳዲስ ሞተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
Maf Business Group (ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ)
MAF BUSINESS GROUP
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ
አዳዲስ የመለዋወጫ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/001/2017
በቢዝነስ ግሩፑ ውስጥ በክምችት የሚገኙ አገልግሎት ላይ ያልዋሉ አዳዲስ የሲኖ ትራክ 40ቶን 10ቶን እና 5ቶን ሞዴል ZZ1257S4341W, ZZ1167G4715 CI CC4257 እና ZZ1047D3414C14S: የሻክማን ሞዴል SX3255MR354 እና SX5255GYHT434, መለዋወጫ ዕቃዎች እና የሲኖ ትራክ አዳዲስ ሞተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች የጨረታ ሰነዱን ቦሌ መንገድ ወሎ ሠፈር አደባባይ ጋራድ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ ከሚገኘው የቢዝነስ ግሩፑ ዋና መ/ቤት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::
ጨረታው ጥር 9 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢዝነስ ግሩፕ መሰብሰቢያ አዳራሽ በጨረታ ኮሚቴው ፊት ይከፈታል ::
ቢዝነስ ግሩፑ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251114670551 /
+251973017020
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ
