Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Press Agency (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)
  • Address አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-56-98-69
  • Websitehttps://press.et/
  • Deadline18 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Ict Equipment'S And Its Accessories

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Press Agency (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)


 

የብሔራዊ  ግልጽ  ጨረታ ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ  ቁጥር ፡- ኢፕድ 005/2017

 

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1. የአይ.ሲ.ቲ ግብዓቶች

ሎት 2. ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ኮምፒዩተር፣ ሰርቨር፣ ላፕቶፕ፣ ዩ.ፒ.ኤስ፣ ፎቶ ኮፒየሮች)

ሎት 3. የመኪና መለዋወጫ፣ ጎማ፣ የወንበር ልብስና ጌጣጌጥ

ስለሆነም፡- ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በውድድሩ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  1. በሥራ ዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት፣ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ የሚያገለግል ታክስ ክሊራንስና በመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ዕጩ ተወዳዳሪዎች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ግዥውን አስመልክቶ የተዘጋጀውን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ፋይናንስና ግዥ ዳ/ት ግዥ ቡድን በአካል በመምጣት ይህ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ ቀናት በመውሰድ የሚወዳደሩበትን ዝርዝር ዋጋ ከቫት ጋር በመሙላት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን በ4 በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናሉንና ኮፒዎቻቸውን ለየብቻ በማቅረብ ጉዳዩን አስመልከቶ በተዘጋጀው በፋይናንስና ግዥ ዳይሬከቶሬት ግዥ ቡድን በሚገኘው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  3. ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ የሚውል ብር

ለሎት 1 ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ)

ለሎት 2.ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ)

ለሎት 3.ብር 60,000.00 (ስልሳ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /ቢድ ቦንድ/ ማስያዝ አለባቸው፡፡

  1. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ዕጩ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይህ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥኑ በፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት ከረፋዱ 4፡00 ሠዓት ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አሮጌው ፎቅ መስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ምድር ላይ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን የመክፈቻ ቀኑ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ ባለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  2. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፡- 011 1 56 98 69

ኢ.ሜይል፡- procurement@press.et

አድራሻ፡ አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት

 

የኢትዮጵያ  ፕሬስ  ድርጅት

 

Save Tender