የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለ2017 የበጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Oromia Occupational Competency Assurance Agency (የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ፡- 2/2017
የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለ2017 የበጀት አመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ሎት -1 / የተለያዩ የእስቴሽነሪና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣
ሎት 2/ የተለያዩ ህትመቶችን ማሰራት፣
ሎት 3/ የሱፐርቫይዘሮችና የአሴሰሮች ጋዋን፣
ሎት 4/ የተለያዩ ግንባታዎችንና የፊንሽንግ ስራ፣
ሎት 5/ የኮምፒውተርና የፕሪንተር ጥገና፣
ሎት 6 / የመጋረጃ ጨርቅ ከነ አክሰሰሪውና ከነመግጠሚያው ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ መወዳደር የሚያስችል የታደሰ የንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቲን(TIN) እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (BID BOND) ለሎት 1/ ብር 5,000.00፣ ለሎት 2 / ብር 3,000.00፣ ለሎት 3 /ብር 5,000.00 ለሎት፣ 4 ብር 10,000.00፣ ለሎት 5/ ብር 5,000.00፣ ለሎት 6/ብር 5,000.00 ከጨረታ መወዳደሪያ ኦሪጅናል ሰነድ ጋር በባንክ በተመሰከረለት(CPO) ብቻ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተድደር ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተገለጸው የመዝጊያ ቀን ከ4፡00 ሰዓት ቀድመው ሰነዱን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ኤጀንሲው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታው አሸናፊ እቃውን በ10 ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት አድራሻ አዳማ ወንጂ መንገድ የኦሮሚያ አዳሪ ት/ቤት ፊትለፊት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 022-2-12-35-99 /09-11-65-97-49 / 09-11-17-88-98 መደወል ይቻላል፡
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ
