Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ኢት/ክ/መ/ቴ/ሙያ/ት/ሥልጠና ቢሮ አረካ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
  • Address ከወላይታ ሶዶ ከተማ በስተ-ሰሜን 30 ኪ.ሜ አረካ ከተማ : ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0916747089
  • Website
  • Deadline16 Jan 2025, 11:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electronics Materials

በደ/ኢት/ክ/መ/ቴ/ሙያ/ት/ሥልጠና ቢሮ አረካ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በአምስቱ ሎቶች ማለትም ሎት 1 GMFA, SERVEYING, MASONERY, URBAN GREEN- ERY BEI, SANITERY, ሎት 2 ጋርመንትና ደንብ ልብስ፣ ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ፤ ሎት 4- ተገጣጣሚዎች ሎት 5 ቋሚና አላቂ ጽ/መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በደ/ኢት/ክ/መ/ቴ/ሙያ/ት/ሥልጠና ቢሮ አረካ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ


 

የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ኢት/ክ/መ/ቴ/ሙያ/ት/ሥልጠና ቢሮ አረካ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በአምስቱ ሎቶች ማለትም ሎት 1 GMFA, SERVEYING, MASONERY, URBAN GREEN- ERY BEI, SANITERY, ሎት 2 ጋርመንትና ደንብ ልብስ፣ ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ፤ ሎት 4- ተገጣጣሚዎች ሎት 5 ቋሚና አላቂ ጽ/መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች

  • በዘርፉ ሕጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው ያሳደሱበትን የ2016 ግብር የከፈሉበትን ደረሰኝና ድጋፍ የሚያቀርብ፣
  • የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቲን ምዝገባ ሰነድና የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነበትን ማስረጃ ከአቂራቢነት ማስረጃ ጋር ማቅረብ የሚችል
  • የጨረታ ማስከበሪያ በአንድ ጨረታ ሰነድ 5000.00 (አምስት ሺህ ብር) በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርበታል፣ ንብረቱን እስከ መስሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ የሚችል ሆኖ የዕቃውን ጥራት የተቋሙ/ ጥራት ኮሚቴ አጣርቶ ሲረከብና ንብረት ክፍል ገቢ ሲሆን ብቻ ክፍያ ለመጠየቅ ፍቃደኛ የሚሆን፤
  • አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ 10/100 የሚመለስ የውል ማስከበሪያ ገንዘብ በማስያዝ የጨረታ ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ 15 /አስራ አምስት/ በሥራ ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል መግባትና በወቅቱ ውል ገብቶ በውሉ መሠረት ዕቃውን ባያቀርብ መ/ቤቱ ለውል ማስከበሪያም ሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ያስያዘውን ገንዘብ ይወርሳል። ለሚደርስበትም ኪሳራ በህጉና በአዋጁ መሠረት ተጠያቂ በመሆን፣ በግዥ አዋጅና መመሪያ መሠረት ለአንደኛ ተጠባባቂ ይሰጣል።
  • ምንም ዓይነት ስርዝ ድልዝ ያለበት ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  • የጨረታ ሰነዱ ኮፒ ተደርጎ ኦርጅናልና ኮፒው ላይ ሥልጣን ባለው አካል ተፈርሞ የድርጅቱ ማህተም ተደርጎበት ኦርጅናሉም ሆነ ኮፒው የድርጅቱ ማህተም ተደርጎ በፖስታ የድርጅቱ ማህተም ተደርጎበት ኦርጅናሉም ሆነ ኮፒው የድርጅቱ ማህተም ተደርጎ በፖስታ ታሽጎ ማቅረብና የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ካላረፈ ሰነዱ ዋጋ የሌለው መሆኑን ማወቅ አለበት፡፡
  • ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ ከአረካ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ግ/ን/አስ/ር የማይመለስ 500 ብር /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የሚችል መሆኑና በ15ኛው የሥራ ቀን በ5፡00 ሰዓት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ታሽጎ በዕለቱ 5፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጁ ግ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡
  • አድራሻ፡- ከወላይታ ሶዶ ከተማ በስተ-ሰሜን 30 ኪ.ሜ አረካ ከተማ ።

 

ስልክ ቁጥር :- 0916747089 ፤ 0916766362

 

በደ/ኢት/ክ/መ/ቴ/ሙያ/ት/ ሥልጠና ቢሮ የአረካ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ

 

Save Tender