Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የምስራቅ መስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጉራጌ ዞን : ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0461151102
  • Website
  • Deadline17 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Water Construction Machinery And Equipment

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የምስራቅ መስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት-1 የውሃ እቃዎች፣

ሎት-2 ሬዳሽ/ቀይ አሸዋ፣

ሎት-3 የግንባታ ቁሳቁስ እቃዎች፣

  • ተጫራቾች ሀጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የእቃው አቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  • የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የእቃዎቹን እስፔስፊኬሽን በተገለጸው መሰረት ተሞልቶ እንዲገለጽና ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር ብቻ በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የመ/ወ/ ፋ/ጽ/ቤት በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት ትችላላችሁ።
  • ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ዋጋ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ለእያንዳንዱ የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1 ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/፣ ለሎት 2 ብር 5,000/ አምስት ሺህ ብር/ እና ሎት 3 ብር 10,000 አስር ሺህ ብር በባንክ በተመሰከረለት cpo ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በተዘጋጁት ዝርዝር እስፔስፊኬሽን ላይ ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  • የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ጨረታው ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል፡፡ የተጫራቾች አለመኖር ፖስታው ተሟልቶ እስከተገኘ ድረስ ጨረታውን ከመክፈት እያስተጓጉልም፡፡
  • አሸናፊው ድርጅት እቃውን ወረዳው ፋይናንስ ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይጠበቅበታል።
  • መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0461151102 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

 

በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender