Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጉንችሬ ፡ ጉራጌ ዞን ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0910106716
  • Website
  • Deadline31 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉ ቀበሌዎች የውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ጋራንቲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የግልፅ የጨረታ ቁጥር 005/04/2017

 

በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉ ቀበሌዎች የውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ጋራንቲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት

ተጫራቾች ፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር በመክፈል ፍቃድ ያሳደሳችሁ እና ከግብር ነጸ መሆናችሁን የሚገልጽ ደብዳቤ
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን/ ማቅረብ የሚችሉ
  3. በአቅራቢነት የተመዘገቡ፣ በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በእያንዳንዱ ቀበሌ ብር 3,000 /ሶስት ሺህ/ በCPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የባንክ ጋራንት በእኖር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው።
  5. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከእኖር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 መውሰድ ይችላሉ፤
  6. ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ7 የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ውል መፈፀም አለባቸው።
  7. ተጫራቾች በጨረታው ማሸነፋቸውን ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ውል ማስከበሪያ አሰርቶ ውል ካልፈፀመ መስሪያ ቤቱ የጨረታው ማስከበረያውን የመውረስ መብት አለው።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ከ23/4/2017 ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 23/2017 እስከ 8፡00 ሰአት ድረስ ለጨረታ ሳጥን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  9. ጨረታው በዚህ እለት ከቀኑ 8፡10 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያስተጓጉለውም::
  10. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  11. የጨረታ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 /ስልꬃ/ ቀናት ብቻ ይሆናል።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር :- 0113320184 ወይም 0113320013 ይደውሉ።

 

በጉራጌ ዞን የእኖር  ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

ጉንችሬ

 

Save Tender