Tender Detail

Tender Details

  • Deadline14 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ለድርጅቱ ሠራተኞች ከዚህ በታች በተገለጸው ሠንጠረዥ መሰረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ለድርጅቱ ሠራተኞች ከዚህ በታች በተገለጸው ሠንጠረዥ መሰረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የእቃው  አይነት

መለኪያ

ብዛት

 

 

 

1

 

 

 የደህንነት ጫማ (Safety Shoes)

  • Slip free
  • Heat resistant
  • leather and oil resistant
  • European standard steel head, anti- smashing and anti-pressure
  • High elastic sponge insole, soft and sweat-absorbent
  • Solid sole, wear-resistant and anti- wear
  • Strong non-piercing shoes

 

 

 

ጥንድ

 

 

 

 

 

 

 

 

776

 

 

 

 

 

 

በመሆኑም ተጫራቾች

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን የደህንነት ጫማ (safety shoes) የአንዱን ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ እንዲሁም የደህንነት ጫማ (safety shoes) ናሙና (sample) ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ አ.አ. ስልክ፡ 251-114-421928/09-30-30-41-10 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50-83/0946-43-93-94 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.አ. 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም ጥር 6/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ ጥር 9/2017 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

 

ማሳሰቢያ ፡-

  • ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ

 

Save Tender