Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Jan 2025, 9:45 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Spare Parts

የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌከትሮኒከስ፡ የቤት ማስዋቢያ አልባሳት ጫማ ፣ የቤትዕቃ ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ ፣ ኮንስትራክሽን ፣ የዕዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፤


 

የግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ

 

የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌከትሮኒክስ፡ የቤት ማስዋቢያ አልባሳት ጫማ ፣ የቤትዕቃ ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ ፣ ኮንስትራክሽን ፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፤ ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን እቃዎች ከ21/04/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሳምፕል በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ቅ/ጽ/ቤቱ ይገልፃል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች -

  1. በዘርፉ የፀና የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ
  2. ግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ እቃዎቹን ለመግዛት የሚቀርበውን የመጫረቻ ዋጋ አምስት በመቶ (596) ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. በግልፅ ጨረታ ቅ/ጽ/ቤቱ ካስቀመጠው መነሻ ዋጋ ተነስቶ በመሙላት በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
  4. ተጫራቹ በጨረታው አሸንፎ የገዛውን እቃዎች ክፍያውን በ05 ቀናት ውስጥ መፈፀም አለበት፤
  5. እቃዎቹን አሸንፎ የገዛ ተጫራች የሚፈለግበትን ዋጋ ወዲያውኑ ከፍሎ በ5 ቀን ውስጥ ካልተረከበ ያስያዘው ሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው (CPO) ለመንግስት ገቢ ይሆናል፤
  6. በጨረታው ያላሸነፋ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወዲያውኑ ይመስላቸዋል፤
  7. አሳማኝ የሆነ ምክንያት ከተገኘ እና በቤቱ ተቀባይነት ካላገኘ ጨረታውን መሰረዝ ይችላል፤
  8. ማንኛውም ተጫራች እቃዎቹን ካሸነፈ በኋላ ከጅግጅጋ ውጪ ለማጓጓዝ ቢፈልግ እንደየቦታው ርቀት በቀነ ገደብ መሸኛ ሊሰጣቸው ይችላል፡፡
  9. ተጫራቹ ዕቃዎችን አሸንፎ ከተረከበ በኋላ መሸኛ ሳይዝ የትም ቦታ ቢያዝ መ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም፤
  10. ተጫራች የሞሉትን የጨረታ ሰነድ በ23/04/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 3:45 በጅግጅጋ ጉ/ኮ ቅ/ጽ/ቤት ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው 3:45 ተዘግቶ በ23/04/2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፣

NB:- አሸናፊው ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) 15% (አስራ አምስት ፐርሰንት) የሚከፍል መሆኑ ይታወቅ፤ ሳምፕል ሳያዩ የሚጫረቱ ተጫራቾች ቅ/ጽ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም ፡፡

 

በጉምሩክ  ኮሚሽን  የጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት

 

Save Tender