Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address አዳማ በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አጠገብ ያለው ቢሮአችን ሦስተኛ (3) ፎቅ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022-211-58-07
  • Website
  • Deadline08 Jan 2025, 10:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Telecommunication Equipment

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት (1) የኔትወርክ ዝርጋታ አገልግሎት እና የዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


ግልጽ  የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር - 08/2017

 

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት (1) የኔትወርክ ዝርጋታ አገልግሎት እና የዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመካፈል የምትፈልጉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችዋል፡፡

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምስክር ወረቀት እና በመንግስት አቅራቢነት ኤጀንሲ የተመዘገቡ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና ግዴታቸውን የተወጡ መሆን አለባቸው::
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር (በሂሳብ ቁጥራችን) 1000272296433 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስም ገቢ በማድረግ የባንከ እስሊፕ በማምጣት የጨረታ ሰነዱን በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አጠገብ ያለው ቢሯችን ሦስተኛ (3ኛ) ፎቅ ላይ በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  3. የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት ታሽጎ በዛው ቀን በ4፡35 ሰዓት በግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ይከፈታል። በዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ይከፈታል።
  4. ማንኛውም ተጫራች ለመጫረት ያቀረበው አጠቃላይ (2%) በባንክ የተመሰከረለት /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስም አሰርቶ ማቅረብ አለበት፡፡ ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ

የግዥና ፋይናንስ  አስተዳደር  ቢሮ  ሶስተኛ  ፎቅ

ስልክ ቁጥር ፡- 022-2-11-58-07/ 022-2-11-58-90

 

የአዳማ  ጉምሩክ  ኮሚሽን  ቅርንጫፍ  ጽ/ቤት

Save Tender