Tender Detail

Tender Details

  • Company Metu Karl Comprehensive Specialized Hospital (የመቱ ካርል ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል)
  • Address ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0917344232
  • Websitehttps://www.mattukarlhospital.org/
  • Deadline08 Jan 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Laboratory Equipment And Chemicals

የመቱ ካርል ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና መሳሪያ ፤ መድኃኒት እና የላብራቶሪ ኬሚካሎችን ለመግዛትና የጤና ባለሙያ ደንብ ልብስ ለሆስፒታሉ ለማሠራት ስለፈለግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Metu Karl Comprehensive Specialized Hospital (የመቱ ካርል ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል)


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የመቱ ካርል ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና መሳሪያ ፤ መድኃኒት እና የላብራቶሪ ኬሚካሎችን ለመግዛትና የጤና ባለሙያ ደንብ ልብስ ለሆስፒታሉ ለማሠራት ስለፈለግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. ሕጋዊና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ
  2. ቫት/ ቲኦቲ ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  3. በገንዘብ ጽ/ቤት በኩል በአቅራቢነት መመዝገቡን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  4. ተጫራቾች ያሸነፉት መድሃኒት እና የላብራቶሪ ኬሚካሎችን እስከ ሆስፒታሉ ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራቾች ያሸነፉት የጤና ባለሙያ ደንብ ልብስ እስከ ሆስፒታሉ ድረስ በመምጣት በሰራተኛው ለክተው ሰፍተው ሆስፒታሉ ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለብቻ አሽጎ ማቅረብ
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀን ውስጥ በሆስፒታሉ ፋይናንስ ክፍል 300 የማይመለስ ብር በመከፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
  8. የጨረታ ተሳታፊዎች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ቴክኒካሉንና ፋይናንሱን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውን ለብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  9. ጨረታው በ16ኛው ቀን በ6፡00 ሰዓት ይዘጋና በእለቱ በ9፡00 ሰዓት ህጋዊ ወኪል በተገኘበት ይከፈታል።
  10. ተጫራቾች የማስከበሪያ 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  11. መ/ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 0917344232/0911733415

 

የመቱ  ካርል  ኮምፕሬንሲቭ  ስፔሻላይዝድ  ሆስፒታል

Save Tender