Tender Detail

Tender Details

  • Company Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 505607
  • Website
  • Deadline09 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Safety And Security

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።

Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)


የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  MSF/LP/16/2024

 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።

ጥቅል አንድ፡ የስኳር ማዳበሪያ ከረጢት (PP sugar bag)

ጥቅል ሁለት፡ ሴፍቲ ቆዳ ጫማና (Safety Shoes for Men & Ladies)

ጥቅል ሶስት፡ አጭርና ረጅም ቆዳ ጫማዎች (Short & Long Boots Leather Shoes for Men & Military Boots shoes for Men & Ladies)

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

  1. ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለጥቅል አንድ የማይመስስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመከፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ከ15 - 2% የሚሆን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እ.አ.አ. ጥር 01 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ድረስ ሜከሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
  5. ጨረታው በዕለቱ ጥር 01 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡
  6. ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ስልክ  ቁጥር  0115-505607, 0115-505633

ሜክሲኮ  አደባባይ  ፊሊፕስ  ሕንፃ

አዲስ  አበባ

 

መተሐራ  ስኳር  ፋብሪካ

Save Tender