Tender Detail

Tender Details

  • Company NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 551 7438
  • Websitehttps://nbe.gov.et/am/
  • Deadline02 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle Battery

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪዎች ፍላጎት ላላቸው ድርጅቶች /ግለሰቦች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)


     

 

ብሔራዊ ባንክ ኅብረተሰቡና ባንኮች በሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች እንዳይጭበረበሩ አሳሰበ - ሪፖርተር - Ethiopian  Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia                                                                                        የኢትዮጵያ

                                                                                      ብሔራዊ ባንክ

                                                                                      NATIONAL BANK

                                                                                      OF ETHIOPIA  

                    ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ   

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪዎች ፍላጎት ላላቸው ድርጅቶች /ግለሰቦች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ስለሆነም ፡-

  1. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለስብ /ድርጅት/ የጨረታ ስነድ ለመግዛት በሚመጣበት ወቅት ድርጅት ከሆነ ድርጅቱን መታወቂያ ግለሰብ ከሆነ የታደሰ መታወቂያ ወይም ማንነታቸውን የሚገልፅ ዋናውን እና ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል::
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በህንፃ ቁጥር 2 ምድር ቤት ላይ በሚገኘው ክፍያና ሒሳብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ስም በሂሳብ ቁጥር 7002010800001 የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ገቢ በማድረግ እና ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ በህንፃ ቁጥር 2 መዳረሻ ኢንጅነሪንግ፣ ንብረትና ትራንስፖርት አገልግሎት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ ለጨረታው መረጃ ማግኘትና የጨረታውን ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ::
  3. ተጫራቾች ጨረታውን ለመሳተፍ ውጤት እንደታወቀ የሚመለስ ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) ለተጠቀሱት ላገለገሉ ዕቃዎች ለመግዛት ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ብር 2% (ሁለት ከመቶ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  4. የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከገዙበት ክፍል የበር መግቢያ ፍቃድ በመውሰድ እና የታደሰ መታወቂያ በመያዝ ከታህሳስ 11 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በስራ ቀናቶች ዕቃዎቹን ማየት ይቻላሉ::
  5. ተጫራቶች ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማ እና ባትሪ የሚገዙበትን ዋጋ ማስረከቢያ ቅፅ ላይ በማካተት በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ሙሉ አድራሻውን እና የጨረታውን ቁጥር በመጥቀስ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በህንፃ ቁጥር 2 ሁለተኛ ፎቅ ኢንጅነሪንግ፣ ንብረትና ትራንስፖርት አገልግሎት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  6. ለተሸከርካሪ ጎማ እና ባትሪ ጨረታ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል::
  7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለበለጠ መረጃ

በስልክ ቁጥር 0115175193 /0115175204 ደውሎ መጠየቅ ይችላል

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

Save Tender