የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ ቴክኒክና ሙያ ትምህረት ሥልጠና ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥልጠና መሣሪያዎችንና የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ ቴክኒክና ሙያ ትምህረት ሥልጠና ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥልጠና መሣሪያዎችንና የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት አንድ |
Furniture / ፈርኒቸር |
|
ሎት ሁለት |
Electronics /ኤሌክትሮኒክስ |
|
ሎት ሶስት |
የስልጠና እቃ |
|
» |
Stationary / የፅሕፈት መሳሪያ |
|
ሎት አራት |
የደንብ ልብስ |
|
ሎት አምስት |
ሞተር ሳይክል |
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ቱላ ቴክኒክና ሙያ ትምህረት ሥልጠና ኮሌጅ የሥልጠና እና የቢሮ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ተጫራቾች አጋር ድረጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አንድትወዳደሩ አናሳስባለን።
- የንግድ ፈቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፊኬታቸውን ለ2016 ዓ.ም ያሳደሱና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴከኒካል ፋይናንሻል በመለየት አንድ ኦርጅናል 1 ኮፒ በማድረግ እና የጨረታ ዋስትናን በሰም በታሸገ ኤንሸሎፕ በማድረግ አንዲሁም ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ በኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክተት አለባቸው።
- ጨረታው በ15ኛው የሥራ ቀን ልክ ከቀኑ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተራ ቁጥር 4 የተጠቀሰውን ሂደት ጨምሮ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይፈፀማል፡፡
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ45 ቀናት ብቻ ነው፡፡
- ኮሌጁ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በሲዳማ ብ/ክ/ መንግስት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ
