Tender Detail

Tender Details

  • Company የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ
  • Address ደብረ ማርቆስ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 058-1-78-04-46
  • Website
  • Deadline17 Jan 2025, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Mechanical Work and Materials

የደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በUIIDP ፕሮግራም በ2017 በዋና ዋና መንገዶች የመንገድ መብራት ጥገና ስራዎችን /supply installation and maintenance of LED Street Light በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በመንገድ መብራት ዝርጋታ በElecto-Mechanical Electricity Contractor/ የስራ ፍቃድ ያለው ደረጃ 6 እና በላይ የሆናችሁ የሚከተሉትን ዝቅተኛ መስፈርቶች የምታሟሉ ተቋራጮች እንድትወዳደሩ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ


 

ብሔራዊ  ግልፅ  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በUIIDP ፕሮግራም በ2017 በዋና ዋና መንገዶች የመንገድ መብራት ጥገና ስራዎችን /supply installation and maintenance of LED Street Light በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በመንገድ መብራት ዝርጋታ በElecto-Mechanical Electricity Contractor/ የስራ ፍቃድ ያለው ደረጃ 6 እና በላይ የሆናችሁ የሚከተሉትን ዝቅተኛ መስፈርቶች የምታሟሉ ተቋራጮች እንድትወዳደሩ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ማቅረብ የሚችሉ
  2. የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው
  3. የግዥው መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ቢሮ 2ኛ ፎቅ የግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁ 22 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ስለስራው ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፍኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ኦርጅናል በአንድ ፖስታ፣ ቅጂ በአንድ ፖስታ፣ CPO እና ሰነድ የተገዛበትን ደረሰኝ በአንድ ፖስታ እያንዳንዳቸው ለየብቻ ከታሸጉ በኋላ ሁሉንም አጠቃሎ በአንድ ፖስታ በማሸግ ደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 22 ውስጥ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30ኛው ቀን 10፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በታሸጉ ፖስታዎች ላይ ኦርጅናል፣ ቅጂ፣ CPO እና ሰነድ የተገዛበት ደረሰኝ በማለት በእያንዳንዱ ፖስታ ላይ ያልፃፈ ተጫራች ከጨረታ ውድድሩ ውጪ ይሆናል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለመንገድ መብራት ጥገና ስራ ተወዳዳሪዎች ብር 500,000 /አምስት መቶ ሺህ/ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ለ90 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች እራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 22 ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ በ30ኛው ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከቀኑ 10፡30 ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  10. በ JV (joint Venture) የሚወዳደሩ joint Venture የሚፈጥሩ ሁሉም ድርጅቶች ከላይ በስራው ለሚወዳደሩበት የስራ ዓይነት የተጠቀሰውን ፈቃድና ዝቅተኛ መስፈርቶችን ማሟላት የግድ ይሆናል።
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የደብረ  ማርቆስ  ከተማ  አስተዳደር  ከተማና  መሰረተ  ልማት  መምሪያ

Save Tender