Tender Detail

Tender Details

  • Company Semera Logya Communication Office (ሰመራ ሎግያ ከተማ መስተዳደር)
  • Address አፋር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033 666 0583
  • Website
  • Deadline04 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Business Work And Exhibition Work

በሰመራ ሎግያ ከተማ መስተዳደር በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤግዚቢሽን ሥራ በያዘው በጀት መሰረት በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

Semera Logya Communication Office (ሰመራ ሎግያ ከተማ መስተዳደር)


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በሰመራ ሎግያ ከተማ መስተዳደር በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤግዚቢሽን ሥራ በያዘው በጀት መሰረት በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጹትን ነጥቦች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ፡-

  1. ተጫራቾች ግዴታ ማሟላት ያለባቸው የቅድሚያ መወዳደሪያ መስፈርቶች ማለትም ፡-
      1. ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው
      2. በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
      3. የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው
      4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው
      5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርትፊኬት ያለው
      6. የጨረታ ሰነድ ግዥ መፈጸም
      7. በጨረታ ሰነድ ላይ በዝርዝር የተቀመጡትን መስፈርት የሚያሟላ
  2. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የሰመራ ሎጊያ ከተማ መስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ውስጥ የግዥና ንብ/አስ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 105 የማይመለስ ብር 500.00 ( አምስት መቶ ብር ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ::
  3. ተጫራቾች በእያንዳንዱ በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ላይ የተጫራቾች ወይም የህጋዊ ወኪል ፊርማና ማህተም ሊኖራቸው ይገባል፡፡
  4. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ከማንኛውም ተጫራቾች የሚቀርብን የውድድር ጥያቄ መ/ቤቱ አይቀበልም፡፡
  5. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ታህሳስ 9 ቀን 2017 ጀምሮ በተከታታይ ላሉት 15 ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16 ቀን ማለትም ታህሳስ 26 ቀን 2017 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥን የሚዘጋ ሆኖ በእለቱ ከግማሽ ሰዓት በኋላ 4:30 በከንቲባው ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስ/የስራ ሂደት ክፍል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
  6. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  7. ለተጨማሪ መረጃ በቢሮኦችን በአካል በመቅረብ ወይም በቢሮ ስልክ ቁጥራችን፡- 033 666 0583 ደውለው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በአፋር  ብሔራዊ  ክልላዊ  መንግሥት  ሰመራ  ሎጊያ  ከተማ  መስ/  ፋይናንስ  እና  ኢኮኖሚ  ልማት  ጽ/ቤት

 

Save Tender