በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
South Ethiopia Region Revenue Bureau (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት
ሎት 1. የጽህፈት መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ እቃዎች፤
ሎት 2. የኤሌክትሮኒክስ እና የኔትወርክ እቃዎች፤
ሎት 3. የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፤
ሎት 4. የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤
ሎት 5. ሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ጨረታው የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉትን ይጋብዛል፡፡
- በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉበትንና የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin No/ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብቻ/ በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ ግዥና ፋይ/ን/አ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 9 በመቅረብ የሚፈልጉትን የሰነድ ዓይነት ክፍያ ፈጽመው መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ መሰረት ለመሙላት ኦርጅናልና ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በሰም ታሽገው ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ለ15 የሥራ ቀናት ማለትም ቅዳሜና እሁድን በዓላት ቀናትን ሳይጨምር ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታ ከታወጀበት እስከ 16ኛው የሥራ ቀን በ6፡30 ድረስ በግዥና ፋይ/ን/አ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 9 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ወዲያውኑ ታሽጎ በዚያው ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው ዕለት 8፡00 ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጉ እቃዎች መ/ቤቱ ባስቀመጠው ቀን ማቅረብ ግዴታ መሆኑን ማወቅ አለባቸው፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ሲሆን ይህም ሲባል ጨረታውን በመሰረዙ ተጫራቾች ጨረታውን ለመወዳደር ላወጡት ወጪ መ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916698994 ወይም 0913954566 በመደወል መረጃ ማገኘት ይችላሉ፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ
አርባምንጭ
