Tender Detail

Tender Details

  • Company ዲ የነገ ተስሩ በጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address ሐዋሳ ጉዱማሌ ቀበሌ በተለምዶ አሞራ ገደል መሄጃ ብሩህ መንደር ፡ ሐዋሳ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916824863
  • Website
  • Deadline26 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ዲ የነገ ተስፋ በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2024 ዓ.ም ሂሳብ በተመሰከረለት ኦዲተር ማስመርመር ይፈለጋል፡፡

ዲ የነገ ተስሩ በጎ አድራጎት ድርጅት


ለሁለተኛ  ጊዜ  የወጣ  የኦዲት  ጨረታ  ማስታወቂያ

 

3ዲ የነገ ተስፋ በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2024 ዓ.ም ሂሳብ በተመሰከረለት ኦዲተር ማስመርመር ይፈለጋል፡፡ ድርጅቱ ሂሳቡን የሚያስመረምረውና ሙሉ መረጃውን ጨረታውን ላሸነፈ ድርጅት በማቅረብ ይሆናል፡፡ ምርመራው የሚካሄደው ሐዋሳ ድርጅቱ ጽ/ቤት ነው።

የኢቃፈው ብዛት የሲዳማ 6፣ የኦሮሚያ 6 እና የልዩ ልዩ 4 ሲሆን ሒሳቡ ለየ ብቻ የሚመዛዘን ሲሆን የሦስቱም በጀት ድምር ከብር 16 ሚሊዮን በታች ነዉ።  ስለዚህ በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ ተወዳዳሪ ኦዲት የሚያደረግበትን የአገልግሎት ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የሥራ ቀናት ሐዋሳ በሚገኘው በድርጅታችን ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ወይም በድርጅቱ ስም ሐዋሳ ፖስታ ቤት በተከፈተ ሳጥን ቁጥር 1112 ወይም በDHL ማስገባት ይቻላል፡፡ ጨረታው ጋዜጣው በወጣ በ11ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዕለቱ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ/ቤቱ የስብሰባ አደራሽ ይከፈታል፡፡

የተጨራቾቹ ያለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም ::

አድራሻ ፡- ሐዋሳ ጉዱማሌ ቀበሌ በተለምዶ አሞራ ገደል መሄጃ ብሩህ መንደር ውስጥ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916824863/0924327677

 

3ዲ  የነገ ተስፋ  በጎ  አድራጎት  ድርጅት

Save Tender