Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
  • Address ሀዋሳ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline31 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ2017 ዓ.ም ለተለያዬ አገልግሎት የሚውል ጨረታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ2017 ዓ.ም ለተለያዬ አገልግሎት የሚውል ጨረታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት :-

1. የጽዳት እቃዎች

2. የጥገና እቃዎች

3. የጽሕፈት መማሪያና የፕሪንተር ቀለምና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች

4. የደንብ ልብስ

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ከፌዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ ወይንም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግሥት መ/ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታዎችን የተወጡና በመንግሥት ጨረታዎች መካፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ በፌዴራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመረጃ መረብ Website) ላይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ እና የሚጫረቱበት ዋጋ ከብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) የሚበልጥ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው::
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ /CPO/ ለሚወዳደሩበት አገልግሎት ለጥገና ዕቃዎች 5000.00 /አምስት ሺህ ብር / ለፅዳት እቃዎች 5000.00 /አምስት ሺህ ብር/ የጽሕፈት መሣሪያና ቶነሮች 7000.00 /ሰባት ሺህ ብር / 5000.00 /አምስት ሺህ ብር / የደንብ ልብስ  /5000.00/ አምስት ሺህ ብር
  3. የጨረታው ሣጥን ከመከፈቱ በፊት ቢድ ቦንድ /CPO/ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግዥ ሥራ አመራር አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 101 መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ጨረታውን ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና ሌሎች የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኦርጂናልና ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ15 ተከታታይ ቀን በኋላ ባለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይታሸጋል፡፡
  7. የጨረታው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጐ በዕለቱ 8፡10 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በግዢና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  8. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የሀዋሳ  ዩኒቨርሲቲ  ቴክኖሎጂ  ኢንስቲትዩት  የግዥና  ንብረት  አስተዳደር  ቡድን  ቴክኖሎጂ  ኢንስቲትዩት

Save Tender