Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የባሕር ዳር ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት በባሕር ዳር ከተማ በሚገኘው ህንጻ ላይ የባሕር ዳር ቁጥር አገልግሎት መስጫ ማዕከል ቢሮን የማጠናቀቂያ (Finishing) እና የማስዋብ ስራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


ብሔራዊ  ግልጽ  የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  ኢኤአ‐ ባሪ/ግብጨ/001/2017

 

የባሕር ዳር ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት በባሕር ዳር ከተማ በሚገኘው ህንጻ ላይ የባሕር ዳር ቁጥር አገልግሎት መስጫ ማዕከል ቢሮን የማጠናቀቂያ (Finishing) እና የማስዋብ ስራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና የግንባታ ማጠናቀቅ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው::
  2. የጨረታ ሠነዱን የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በባሕር ዳር ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ቤት ባሕር ዳር ቀበሌ 05 (ድብ አንበሳ ሆቴል ጎን) 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 40 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ወይም ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በተ.ቁ. 2 በተገለጸው አድራሻ ድረስ በመቅረብ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው ታህሳስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በ8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ8:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 22 074 69 / 058 320 19 57 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የባሕር ዳር  ሪጅን  ኤሌክትሪክ  አገልግሎት

Save Tender