Tender Detail

Tender Details

  • Company የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ከሱዳን ኤንባሲ አጠገብ ቂ/ክ/ከ/አስ አግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 50 47 78
  • Website
  • Deadline23 Dec 2024, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office Supplies And Services

የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ለቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣ለአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የት/ት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች አቅርቦት፣ እንዲሁም ለሰራተኛ የደንብ ልብስ አቅርቦት በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት


ሁለተኛ  ዙር  የብሔራዊ  ግልጽ   ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ  ቁጥር 25/3/2017 ዓ.ም

 

የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ለቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣ለአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለአላቂ የት/ት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች አቅርቦት፣ እንዲሁም ለሰራተኛ የደንብ ልብስ አቅርቦት በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

ተጫራቾች  ማሟላት  የሚገባቸው  መስፈርቶች ፡-

  • በተጠቀሰው እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  • የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ 5000.00 (አምስት ሺ ብር ብቻ) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  • ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች የጨረታ ሰነድ በሚያስገቡበት ወቅት ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ናሙና ካልቀረበ ውድቅ የምናደርግ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • እቃዎቹን በመ/ቤቱ የግዥ ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ ማቅረብ ይኖርባችኋል። ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡
  • የጨረታው ማወዳደሪያ ቫት ተጨማሪ እሴት ታክስን ያካተተ መሆን አለበት።
  • ቫትን ያላካተተ ከሆነ ቫት እንዳካተተ ይቆጠርበታል።
  • ተጫራቾች ለጨረታ ሲመጡ የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ የተሰማሩበት የስራ መስክ የሚገልፅ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መኖር አለበት። ከሌላችሁ ብትወዳደሩም መስሪያ ቤቱ ውድቅ የሚያደርግ መሆኑን ከወዲሁ እናስታውቃለን።
  • አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተረጋገጠበት በ5 ቀን ውል መፈፀምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  • ተጫራቾች ሰነዳቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን እስከ 10ኛው ቀን እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዛው እለት በ10፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣዩ ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ ፡- ከሱዳን ኤንባሲ አጠገብ ቂ/ክ/ከ/አስ አግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

ስልክ ቁጥር :- 0115 50 47 78/011 86 92 3 27

 

በአዲስ  አበባ  ከተማ  አስተዳደር  በቂርቆስ  ክ/ከተማ  የአግዓዚያን  ቁጥር  1  የመጀመሪያ  ደረጃ  ት/ቤት

Save Tender