Tender Detail

Tender Details

  • Company የማ/ኢ/ክ/መ/ማዕ/ኢነ/ኤጀንሲ
  • Address ወልቂጤ ፡ ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0986222723
  • Website
  • Deadline27 Dec 2024, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የማ/ኢ/ክ/መ/ማዕ ኢነ ኤጀንሲ ለ2017 በጀት ዓመት ስራ አገልግሎት የሚውል የምርጥ ምድጃ ሞልድ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ግብር ከፋዮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

የማ/ኢ/ክ/መ/ማዕ/ኢነ/ኤጀንሲ


የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር - MEA- 03/2024

 

የተጫራቾች  መመሪያ

የማ/ኢ/ክ/መ/ማዕ ኢነ ኤጀንሲ ለ2017 በጀት ዓመት ስራ አገልግሎት የሚውል የምርጥ ምድጃ ሞልድ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ግብር ከፋዮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

 

ተ.ቁ

የዕቃ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

የምርጥ ምድጃ ሞልድ

በቁጥር

100

 

ስለሆነም ማንኛውም በነዚህ ንግድ ዘርፍ የተሠማራችሁ ህጋዊ ነጋዴዎች በውድድሩ ላይ እንዲካፈሉ እየጋበዘ በውድድሩ ላይ ለመካፈል ቀጥሎ የቀረቡትን መመዘኛዎች ወይም መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል፡፡

  • በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣የንግድ ምዝገባ ወረቀት፣ አቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውና የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ወልቂጤ ወደሚገኘው ማ/ኢ/ክ/መ/ማ/ኢ/ ኤጀንሲ ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቹ ከዚህ በፊት ሦስት ጊዜ ተመሳሳይ ዕቃዎችን አሽንፎ የማቅረብ ልምድ ያለውና ልምዱ መያያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  • ተጫራቾች ዋጋ በመሙላት በፖስታ በማሸግ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ሰነድ ጋር ይዘው በመቅረብ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀን 8፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ያለባቸው ሲሆን፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከላይ በተገለፀው ቀን 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ይህ ቀን በዓል ወይም ሰንበት ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን 8፡30 ሰዓት ይታሸግና ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
  • ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ ማብራሪያ ፡- የማ/ኢ/ክ/መ/ማ/ኢነ/ኤጀንሲ ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት

ስልክ ቁጥር ፡- 0986222723/0949024736/0916052571

ፖ.ሳ.ቁ ፡- 158

 

የማ/ኢ/ክ/መ/ማዕ/ኢነ/ኤጀንሲ

Save Tender