Tender Detail

Tender Details

  • Company Public Servants Social Security Administration (የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር)
  • Address ፒያሳ ከጣይቱ ሆቴል ጀርባ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋናው መ/ቤት አጠገብ ዋስትና የንግድ ማዕከል ግራውንድ ላይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-11-23-13
  • Websitehttps://psssa.gov.et/
  • Deadline26 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ አስተዳደር የግዥ አፈጻጸም ሥርዓት ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Public Servants Social Security Administration (የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር)


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ አስተዳደር የግዥ አፈጻጸም ሥርዓት ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት ፡-

ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ  እቃዎች!

ሎት 2. የፈርኒቸር  እቃዎች፣

ሎት 3. የውሃና  ቆሎ  ግዥ፤

ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማሰረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፤ እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ (ክሊራንስ) ከገቢዎች ሚኒስቴር የሚቀርቡ መሆን አለባቸው።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ህጻናት እና ወጣቶች ቴአትር ፊት ለፊት የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ መግዛት የሚችሉ ሲሆን የሚጫረቱበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ ላይ በመሙላት የቴክኒካል እና የፋይናንሽያል ሰነድ በኮፒ እና ኦርጅናል ለየብቻ በማድረግ በሰም በታሸነ ኤንቨሎፕ አሽገው ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ ዳይሬከቶሬት ቢሮ ማስገባት አለባቸው::

1. ተጫራቾች ለተፈላጊ አቅርቦቶች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር)፣ ለሎት 2 ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) እና ለሎት 3 ብር 5,000.00 (እምስት ሺህ ብር) ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ አለባቸው፡፡

2. ጨረታው የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ በወጣ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈተውም በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቻው በተገኙበት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ነው። 16ኛው ቀን የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው ከላይ በተገለጸው ሰዓት በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

3. ለፈርኒቸር ጨረታ ተወዳዳሪዎች ናሙና በፎቶ ማያያዝ አለባቸው።

4. አስተዳደሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር ፡- 0111 23 26 96

 

የመንግስት  ሠራተኞች  ማኅበራዊ  ዋስትና  አስተዳደር

አዲስ  አበባ

Save Tender