Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Dec 2024, 3:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Spare Parts

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት ግብርና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የኮምፒውተር እና የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።


የተለያዩ  የፕሪንተር  ቀለም  እና  የመኪና  መለዋወጫ  ግዥ  ጨረታ  ማስታወቂያ  ቁጥር 182/17

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት ግብርና ቢሮ ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የኮምፒውተር እና የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ግዥ

አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

 

ተ.ቁ

የዕቃው የአገልግሎት ዓይነት

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ

1

የተለያዩ የፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች

ሎት-1

10,000

9:00

9:00

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ

2

የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ግዥ

ሎት-2

20,000

10:00

10:10

 

ድምር

 

 

 

 

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

    • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀን የፀና መሆን ይኖርበታል
    • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው::
    • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15/4/2017 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመከፈል በዲላ ከተማ ከሚገኘው መምህራን ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ባለው ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
    • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ /ፕሮፎርማ/ በመሙላት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15/4/2017 ዓ.ም ድረስ ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ድረስ ሎት አንድ እና ሎት ሁለት 10፡00 ድረስ ቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነድ በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በግዥና ንብ/ አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
    • ጨረታው የድርጅቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በ16-4-2017 ዓ.ም በ9፡ 00 ታሽጎ በዕለቱ በ9፡10 ሎት አንድ እና ሎት ሁለት በ10፣00 ታሽጎ በ10፤10 ይከፈታል፡፡
    • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል ።
    • መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

     ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ፡- 0461310134 ይጠቀሙ

 

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/ መንግሥት ግብርና ቢሮ

Save Tender