Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀከት (17-05B) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው የተዘረዘሩትን የተለያዩ የማጠቃለያ ስራዎች FINISHING WORK የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


የግልጽ  ጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  DCE/17-05B/2/00102/2017

 

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀከት (17-05B) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው የተዘረዘሩትን የተለያዩ የማጠቃለያ ስራዎች FINISHING WORK የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
  2. VAT የተመዘገባችሁበትን ሰርተፊኬት ማቅረብ የምትችሉ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ማቅረብ የምትችሉ
  4. ከመንግስት የግብር ዕዳ ነፃ መሆናቸውን (Tax Clearance) ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
  5. ተጫራቾች በተጠቀሰው ወይም ተዛማጅ በሆነ ስራ ላይ (Particularly in building projects, with a FINISHING WORK) ቢያንስ የ6 ዓመት የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸው መሆንና ዶክመንታቸውን የማቅረብ ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15/04/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከፕሮጀክቱ ፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የግዥ መመሪያ መሰረት በፕሮጀክታችን ትክክለኛ ስም MEKEL CON ENT YEGOFA YEM BET APP በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንከ ጋራንቲ ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው እስከ 15/04/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀከቱ አዳራሽ ይከፈታል።
  11. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ ፡- ጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B)  (ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ) 

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ዋጋ ሞልታችሁ ከማቅረባችሁ በፊት ሳይቱን በአካል ተገኝታችሁ ማየት ይኖርባችኋል።

ስልክ:- +251 118 886649/+251 118 88 66 31

 

በመከላከያ  ኮንስትራክሽን  ኢንተርፕራይዝ  የጎፋ  ፌዝ  2  ስፓርትመንት  ግንባታ  ፕሮጀክት

Save Tender