በላልይበላ ከተማ መስቀል ክብራ ቀበሌ ውስጥ ከሚገኘው የቻይና ሬይልወይ ኢንጅነሪንግ ቁጥር 3 ድርጅት ውስጥ ንብረትነቱ የ2ኛ አፈ/ተከሳሽ የሆነ በቁጥር 100 /አንድ መቶ/ ቴንድኖ ፌሮ/ ባለ 8 ቬርጋ የሆነ የአንድ ብረት አማካኝ መነሻ ዋጋ ብር 700 /ሰባት መቶ/ በሃራጅ ጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ትእዛዝ ሰጥቷል፡፡
North Wollo Zone High Court (የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት)
የጨረታ ማስታወቂያ
በእፈ/ከሳሽ የህጻን ሄኖክ ወሰን ሞግዚት ኤልሻዳይ መኮነን
በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ/ አቶ ክንዱ እውኑ
2ኛ/ ቻይና ሬይልወይ
3ኛ/ ኦሮሚያ ኢንሹራንስ
መካከል ስላለው የገንዘብ አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ላልይበላ ከተማ መስቀል ክብራ ቀበሌ ውስጥ ከሚገኘው የቻይና ሬይልወይ ኢንጅነሪንግ ቁጥር 3 ድርጅት ውስጥ ንብረትነቱ የ2ኛ አፈ/ተከሳሽ የሆነ በቁጥር 100 /አንድ መቶ/ ቴንድኖ ፌሮ/ ባለ 8 ቬርጋ የሆነ የአንድ ብረት አማካኝ መነሻ ዋጋ ብር 700 /ሰባት መቶ/ በሃራጅ ጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ ትእዛዝ ሰጥቷል፡፡
በመሆኑም የጨረታ ማስታወቂያው ከህዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለ15 ቀን በአየር ላይ ቆይቶ ጨረታው ታህሳስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ ጨረታው ይካሄዳል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ወይም መግዛት የምትፈልጉ በላልይበላ ከተማ መስቀል ክብራ ቀበሌ 2ኛ ተከሳሽ ድርጅት ከሚገኝበት ቅጥር ግቢ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ አሸናፊው የአሸነፈበትን 1/4ኛውን ለሃራጅ ባይ ባለሙያ ወዲያውኑ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
