Tender Detail

Tender Details

  • Company Hope Enterprise University College (ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ)
  • Address ጀሞ 1 ለቡ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 74 17 66 00
  • Websitehttps://www.heuc.edu.et/
  • Deadline18 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Insurance Service

ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለ116 ሠራተኞች የጤና መድን ሽፋን ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን የጤና መድን ሽፋኑ አጠቃላይ ጤና፤ የአይን፤ የጥርስ፤ የአደጋና የሞት የመድህን ሽፋኖችን የሚያካትት እንዲሆን ይፈልጋል።

Hope Enterprise University College (ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው።

በመሆኑም በአሁኑ ላሉት ለ116 ሠራተኞች የጤና መድን ሽፋን ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን የጤና መድን ሽፋኑ አጠቃላይ ጤና፤ የአይን፤ የጥርስ፤ የአደጋና የሞት የመድህን ሽፋኖችን የሚያካትት እንዲሆን ይፈልጋል።

ስለሆነም ይህንን አገልግሎት ለመስጠት የምትችሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ከሚገኘው ድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ በአካል መጥታችሁ እንድትገዙ እናሳውቃለን።

አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በስልክ ቁጥር 09 74 17 66 00 ወይም 011 8 32 59 93

Save Tender