ድርጅታችን የዋናው ፖስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ.ማ በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ህንፃ በሚገኝበት የከርሰምድር ውሃ ቁፋሮ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የዋና ፖስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ/ማ
የዋና ፖስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ/ማ
MAIN POST AREA REAL ESTATE S.C
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የዋናው ፖስታ አካባቢ ሪል እስቴት አ.ማ በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ህንፃ በሚገኝበት የከርሰምድር ውሃ ቁፋሮ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ፡-
- የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት
- የሙያ ብቃት ማረጋጋጫ
እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ዶክሜንቶች በማቅረብ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ከ30/03/2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 9/2017 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ በድርጅታችን ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፊት ለፊት ልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንጻ ላይ 8ኛ ፎቅ በመምጣት መውሰድ ትችላላቹ።
ለበለጠ መረጃ
- 0973414243 መደወል ይችላሉ።
