Tender Detail

Tender Details

  • Company ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር
  • Address ቢሾፍቱ ከተማ ልዩ ቦታ ከተማ አስተዳደር ህንጻ አካባቢ የድሮ መነኃሪያ ጀብዱ ሞተርስ አ.ማ ጽ/ቤት : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0988850096
  • Website
  • Deadline17 Dec 2024, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በዝርዝር የተቀመጡትን ሎት1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2. የጽዳት መገልገያ እቃዎች ሎት 3. የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፤ ሎት 4. ብረታብረቶች እና የብየዳ እቃዎች፣ ሎት 5. የሰራተኛ ደንብ ልብስ እና የጥንቃቄ እቃዎችን፣ ሎት 6. የኤሌክትሪክ እቃዎች፤ ሎት 7. የተለያዩ ቀለሞች፤ ሎት 8. የማሽን መሳሪያዎች (machine shop tools) እና የነዳጅ እና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ሎት 9. በፋብሪካ ውስጥ የመለኪያ መሳሪያዎች /Hand tools/ በግልጽ ጨረታ መስፈርቱን ከሚያሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር


ግልጽ  የጨረታ  ማስታወቂያ

ቁጥር  J/M 001/2017

 

ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በዝርዝር የተቀመጡትን ሎት1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2. የጽዳት መገልገያ እቃዎች ሎት 3. የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፤ ሎት 4. ብረታብረቶች እና የብየዳ እቃዎች፣ ሎት 5. የሰራተኛ ደንብ ልብስ እና የጥንቃቄ እቃዎችን፣ ሎት 6. የኤሌክትሪክ እቃዎች፤ ሎት 7. የተለያዩ ቀለሞች፤ ሎት 8. የማሽን መሳሪያዎች (machine shop tools) እና የነዳጅ እና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ሎት 9. በፋብሪካ ውስጥ የመለኪያ መሳሪያዎች /Hand tools/ በግልጽ ጨረታ መስፈርቱን ከሚያሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡

  1. ተጫራቾች በዘረፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ኦሪጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው።

 

ሎት ቁጥር

የእቃ  ዝርዝር

የተጠየቀው  የጨረታ ማስከበሪያ  በኢትዮ.ብር

ሎት 1

የጽህፈት መሳሪያዎች (Stationery)

3,000

ሎት 2

የጽዳት መገልገያ ዕቃዊች (Sanitary)

3,000

ሎት 3

የቢሮ ቋሚ እቃዎች (Office Equipment)

5,000

ሎት 4

የብረታ ብረት እቃዎች (Metals and welding materials)

10,000

ሎት 5

የሰራተኛ ደንብ ልብስ እና የጥንቃቄ እቃዎች (Uniform or safety cloth and safety equipment)

3,000

ሎት 6

የኤሌክትሪክ እቃዎች (Electric Materials)

4,000

ሎት 7

ቀለሞች (Metalic Paints)

3,000

ሎት 8

የማሽን መሳሪያዎች እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች (Machine Shop Tool & Vehicles)

20,000

ሎት 9

በፋብሪካ ውስጥ የሚያገለግሉ የእጅ መሳሪያዎች (HAND TOOLS)

3,000

 

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ዋጋ የሞሉበትን ሰነድ ኮፒ ማድረግ ኦሪጅናልና ኮፒ ብለው በመለየትና በ2 ፖስታ በማሸግ እንዲሁም የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው ኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ ልዩ ቦታ ሰንሻን ኪሎሌ ሆቴል ፊት ለፊት ጀብዱ ሞተርስ አ.ማ ጽ/ቤት ውስጥ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 10ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በዕለቱ ባይገኙም ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
  4. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ ፡- ኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ ልዩ ቦታ ከተማ አስተዳደር ህንጻ አካባቢ የድሮ መነኃሪያ ጀብዱ ሞተርስ አ.ማ ጽ/ቤት

ለተጨማሪ መረጃ- ስልክ ቁጥር - 0988850096 /0912003454

Email :- jabdumotors@gmail.com

 

ጀብዱ  ሞተርስ  አክሲዮን  ማህበር

Save Tender