በኤሌክትሮኒክ የመንግሥት ግዥ ስርዓት በመጠቀም በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የግንባታ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Jimma University (ጅማ ዩኒቨርስቲ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር -JU-NCB-G-00382017-BID Lot 48 Sports 5 dressing’s 5
በኤሌክትሮኒክ የመንግሥት ግዥ ስርዓት በመጠቀም በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የግንባታ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በጨረታው ·መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በኤሌክትሮኒከስ የመንግሥት ግዥ ስርዓት ድረ- ገጽ WWW. Egp ppa.gov.et ላይ በመመዝገብ ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ማስታወቂያ የማግኘት እና ጨረታውን በሲስተሙ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው ዝርዝር የህጋዊነት ሰነዶች በሲስተሙ ላይ ይፋ በተደረገው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የጨረታ ማስታወቂያው በሲስተሙ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ለተጫራቾች ክፍት ስለሚሆን ተጫራቾች በሲስተሙ በመመዝገብና የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በማዘጋጀት ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን የመክፈቻ እና የመዝጊያ ሰዓቱ በሲስተሙ ላይ በተጠቀሰው መሠረት መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በኤሌክትሮኒክ ዘዴ በሚከናወን የጨረታ አከፋፈት ሂደት ላይ መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች በሲስተሙ በተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስልክ አድራሻ በመደወል መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ስልክ :- 0471123895
ጅማ ዩኒቨርሲቲ
