Tender Detail

Tender Details

  • Company የብሔራዊ ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል
  • Address ሆለታ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251112610611
  • Website
  • Deadline16 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በብሔራዊ የግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት የጋራ መገልገያ የጋራ መገልገያ ዕቃዎችን በየሎቱ (የፅዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳርያዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ን) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የብሔራዊ ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል


የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ማስታወቂያ  ቁጥር ፡- 02/2017

 

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በብሔራዊ የግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት የጋራ መገልገያ የጋራ መገልገያ ዕቃዎችን በየሎቱ (የፅዳት ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳርያዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የስራ መስክ የተሰማራችሁና በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ፡-

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና ሰርተፍኬት፤ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ፤ በግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 /አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ በሆለታ ብሔራዊ የግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል ቢሮ ቁጥር 41 /ግዥ ክፍል/ በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻል ሲሆን ሰነዱን መ/ቤቱ ባቀረበው ስፔስፍኬሽን መሰረት በትክከል በሞሙላት በድርጅቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪል ተፈርሞ ለዚ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 /በአስረኛው/ የስራ ቀን እስከ ቀኑ 4፡00 /አራት ሰዓት/ ማስገባት ይቻላል፡፡
  3. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በተለያዩ ፖስታዎች በማሸግ ኦሪጅናልና ኮፒ በማለት መለየት አለባቸው፡፡
  4. የጨረታ ማስከበርያ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  5. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ይሆናል፡፡
  6. የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት በ10ኛው የስራ ቀን ላይ ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ /ታሽጎ/ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማዕከሉ አደራሽ ይከፈታል፡፡
  7. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎችን ሙሉ በሙሉ ማዕከሉ ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
  8. ማዕከሉ ለግዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስልክ ቁጥር ፡- +251-1-12-61-06-11 የግዥና ፋይናንስ ስራ አስፈጻሚ

 

ብሔራዊ የግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል

Save Tender