የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Public Servants Social Security Administration (የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር)
የጨረታ ማስታወቂያ
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው የግዥ መመሪያ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በዚሁ መሠረት :-
ሎት 1. የህንፃ እድሳት እና የፓርቲሽን ስራ
ሎት 2. የውሃ ታንከር መሰረት፣ የፓምፕ ገጠማ እና የውሃ መስመር ዝርጋታ ስራ
ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ (ክሊራንስ) ከገቢዎች ሚኒስቴር የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው::
ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ህጻናት እና ወጣቶች ቴአትር ፊት ለፊት የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ መግዛት የሚችሉ ሲሆን የሚጫረቱበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በሚገኘው · የዋጋ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ ላይ በመሙላት የቴክኒካል እና የፋይናንሽያል ሰነድ በኮፒ እና ኦርጅናል ለየብቻ በማድረግ በሰም በመሸገ ኤንቨሎፕ አሸገው ለጨረታው በተዘጋጀው ሰሞ ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ ዳይሬከቶሬት ቢሮ የመንግስት ሠራተኞች ማስገባት አለባቸው።
- ተጫራቾች ለተፈላጊ አቅርቦቶች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) እና ለሎት 2 ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒአ የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ አለባቸው::
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈተውም በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ነው :: 16ኛው ቀን የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው ከላይ በተገለጸው ሰዓት በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል።
- አስተዳደሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ስልክ ቁጥር ፡- 0111232696
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር
