ኦሞ ባንክ (አ.ማ) በወልቂጤ ዲስትሪክት ስር በባንኩ ስም ተመዝግቦ የሚገኙ ትራክተርና ቤቶች ለሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
OMO BANK (ኦሞ ባንክ አ.ማ)
ኦሞ ባንክ አ.ማ ለሁለተኛ ዙር ጨረታ ማስታወቂያ
OMO BANK S.C
ኦሞ ባንክ (አ.ማ) በወልቂጤ ዲስትሪክት ስር በባንኩ ስም ተመዝግቦ የሚገኙ ትራክተርና ቤቶች ለሁለተኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ለጨረታው የቀረበ የቤት አይነት |
የንብረቱ ባለቤት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ቤቶች የሚገኙበት አድራሻ የቦታ ስፋት |
የጨረታው ቀንና ሰዓት |
በተጫራቾች የቀረበ ዋጋ |
|||
|
ከተማ |
ካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
ቀን |
ሰዓት |
|||||
|
1 |
ንግድ ቤት G+0 |
ኦሞ ባንክ |
ካምፕ |
ዋልጋ |
352 m2 |
340,000 |
ጨረታው በወጣ በ15ኛ ቀን |
7፡30-8፡30 |
|
|
2 |
ንግድ ቤት G+0 |
ኦሞ ባንክ |
ካምፕ |
ዋልጋ |
284 m2 |
410,000 |
ጨረታው በወጣ በ15ኛ ቀን |
7፡30-8፡30 |
|
|
3 |
ትራክተር 80 ፈረስ |
ኦሞ ባንክ |
ጉንችሬ |
ወልቂጤ |
80 KP |
365,667 |
ጨረታው በወጣ በ15ኛ ቀን |
7፡30-8፡30 |
|
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማስያዣ ሲፒኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት እራሳቸው ወይም በህጋዊ ወኪላቸው አማካይነት በአካል ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው፤ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ታዛቢዎች በተገኙበት በቅደም ተከተላቸው መሰረት በጨረታ በሚሸጠው ቤት ፊት ለፊት ይደረጋል ፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ንብረቱ ለሚገኝበት ቅርንጫፍ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል ፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም ፡፡
- በተቋሙ የብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የተቋሙን የብድር ዳይሬክቶሬት ማነጋገር ይችላል ፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-330-0100 ወልቂጤ ዲስትሪክት ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ፡፡
- ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዘዋወር ተቋሙ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል ፡፡
- ተቋሙ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን ግብር ፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና መሰል ውዝፍ ክፍያ ይከፍላል ፡፡
ኦሞ ባንክ (አ.ማ) ወልቂጤ ዲስትሪክት
