Tender Detail

Tender Details

  • Company በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ ማእከል
  • Address የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116184076
  • Website
  • Deadline15 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በፋና ቦሌ ሸማቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/07 ሕ/ል/ማእከል በ2017 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በትስስር ጨምሮ በጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ ማእከል


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በፋና ቦሌ ሸማቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/07 ሕ/ል/ማእከል በ2017 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በትስስር ጨምሮ በጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሎት ቁጥር

የዕቃው ዝርዝር

1

ሎት 1

የበርበሬና ቅመማ ቅመም ግዢ

2

ሎት

ስቴሽነሪ እቃዎች ግዢ

3

ሎት

የጽዳት ዕቃዎች ግዢ

4

ሎት

ህትመት

 

ተጫራቾች ፡-

  1. በዘርፉ የታደሠ ህጋዊ የንግድ የሥራ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ክግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ፣ የቫት/የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ፣ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ CPO ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ሠነድ ሊወስዱ ሲመጡ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ሠነድ መግዛት ይኖርባቸዋል፤
  4. ከላይ የተዘረዘሩ መረጃዎችና ሰነዶች አሟልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እስከ 11፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በአስራ አንደኛው ቀን 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ሻላ 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ይከፈታል፡፡ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን አያስተጓጉልም፡፡
  6. አሻሚ፣ የተሰረዘ፣ የተደለዘ እና ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የጨረታ ዋጋ በመሙላት መወዳደር ከጨረታ ውጪ ያደርጋል፤
  7. የጨረታውን መመሪያ አለማከበር ከጨረታው ያሰርዛል፤
  8. ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ ፡- የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቀርበው ሠነዱን መግዛት ይቻላል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 0116184076 / 0116187529 / 0116631244

 

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ ማእከል

Save Tender