Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል
  • Address አሰላ (ቁሉምሳ) : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911545707
  • Website
  • Deadline18 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Laboratory Equipment And Chemicals

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን አነስተኛ መገልገያ መሳሪያዎች፣ የእርሻ ግብአት ኬሚካሎች፣ የላብራቶሪ ግብአት ኬሚካሎች የቧንቧ እና የህንፃ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል


ግልፅ  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቁሉምሳ ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን አነስተኛ መገልገያ መሳሪያዎች፣ የእርሻ ግብአት ኬሚካሎች፣ የላብራቶሪ ግብአት ኬሚካሎች የቧንቧ እና የህንፃ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም :-

  1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፍቃድ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /tin/ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ምዝገባ ሰርተፍኬት የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. ለሚቀርበው አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ 5000 /አምስት ሺ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡
  3. የጨረታ አሸናፊ የሆነ ተጫራች የውል ማስከበሪያ የሚሆን 10% ሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ አለበት፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድና የተጫራቾች መመሪያ የያዘ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ከዋናው መ/ቤት ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ድረስ በአካል ቀርበው በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ ::
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 የስራ ቀናት ማዕከሉ ለዚህ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት በ16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን/ በኢትዮጵያ ግብርና ኢንስቲትዩት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  8. ለተጨማሪ መረጃ ስልከ ቁጥሮች 0911545707/0936059361/0222380029 ቁሉምሳ (አሰላ) መጠቀም ይችላሉ ።

 

በኢትዮጵያ  ግብርና  ምርምር  ኢንስቲትዩት  የቁሉምሳ  ግብርና  ምርምር  ማዕከል

Save Tender