Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline19 Dec 2024, 3:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Road And Bridge Construction

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Compound roadwork in Tulu-Dimtu ግዥ በጨረታ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ  ማስታወቂያ

ግ.ጨ.ቁ  22/2017

 

  1. የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Compound roadwork in Tulu-Dimtu ግዥ በጨረታ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቶች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ፤
  • ታክስ ክሊራንስ፣
  • የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ፣
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት፣
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት፣
  • ደረጃ RC 3 ወይም GC 4
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 45 (አርባ አምስት) ቀናት፤
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት በ10/04/2017 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት  
  • ጨረታው የሚከፈተው:- በዕለቱ በ10/04/2017 ዓ.ም ከቀኑ በ9:30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011- 4-17-17-03 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ :-  የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

 

የኢትዮጵያ  የክፍያ  መንገዶች  ኢንተርኘራይዝ

Save Tender