የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Maintenance of portal information screen structure በጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ግ.ጨ.ቁ 17/2017
- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Maintenance of portal information screen structure በጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቶች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣
- ቫት ተመዝጋቢ፣
- ታከስ ክሊራንስ፣
- የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ፣
- የታከስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት፣
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት፣
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 60 (ስልሳ) ቀናት፤
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 (አምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል። ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት በ09/04/2017 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በ09/04/2017 ዓ.ም ከቀኑ በ9:30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011-4- 17-17-03 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ :- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርኘራይዝ
