የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ LEASE THE RIGHT TO OPERATE AND MAINTAIN DIGITAL ADVERTISING AT TULU DIMTU AT ADDIS ADAMA EXPRESSWAY ግዥ በጨረታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ግ.ጨ.ቁ 19/2017
- የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ LEASE THE RIGHT TO OPERATE AND MAINTAIN DIGITAL ADVERTISING AT TULU DIMTU AT ADDIS ADAMA EXPRESSWAY ግዥ በጨረታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣
- ቫት ተመዝጋቢ፣
- ታክስ ክሊራንስ፣
- የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት፣
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 60 (ስልሳ) ቀናት፣
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,00.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ::
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 08/04/ 2017 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው በዕለቱ በ08/04/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011-4- 17-17-03 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ :- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርኘራይዝ
