Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle Battery

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን ሞዴሉ NPR71H ለሆነ አንድ አይሱዙ ተሽከርካሪ ጋቢና እና ሌሎች ለመኪናዉ አስፈላጊ የሆኑ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልፅ  ጨረታ  ማስታወቂያ

 የጨረታ  ቁጥር : EEU//D/R0004/2017

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን ሞዴሉ NPR71H ለሆነ አንድ አይሱዙ ተሽከርካሪ ጋቢና እና ሌሎች ለመኪናዉ አስፈላጊ የሆኑ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ  ጨረታ  መሳተፍ  የምትፈልጉ  ተጫራቾች ፡-

  1. በዘርፉ የተሰማራ፤ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ በፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያልታገደ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፡ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ማንኛውም ተጫራች በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደሴ ሪጅን ግዥ ክፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. አድራሻ፡- ደሴ በሚገኘዉ ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት ህንፃ ምድር ቤት የደሴ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቢሮ ግዥ ክፍል የስልክ ቁጥር፡-033-312-0983፣
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና “DISSIE RIGION ELECTRIC UTILITY" በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ እስከ ታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የደሴ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Save Tender