በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የተለየዩ ትምህርት ቤቶች የተለየዩ ግንባታዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የተለየዩ ትምህርት ቤቶች የተለየዩ ግንባታዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ፡-
ሎት ፡- 1 የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ለአልከሶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የአስተደዳር ቢሮ ግንባታ GC-6/ BC-5 and above
ሎት፡- 2 ለአክከሶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 01 ብሎከ ባለ አራት የመማሪያ ክፍል ደረጃ 9 እና ከዛ በላይ
ሎት፡- 3 ፉጌ ድለጲ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 01 ብሎክ 04 የመማሪያ ክፍል ግንባታ GC-6/BC-5
ሎት:- 4 አልባዘር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 01 ብሎክ 04 የመማሪያ ክፍል ግንባታ GC-6/BC-5
ሎት:- 5 ገርመማ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 01 ብሎክ 04 የመማሪያ ክፍል ግንባታ GC-6/BC-5
• በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
• የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
• የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
• በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
* የጨረታ ዋስትና ለአልከሶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ ሎት 1,95,000 እና ለአልክሶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 01 ብሎክ ባለ አራት የመማሪያ ክፍል ሎት 2. 25,000 እና ሎት 3. ፉጌ ድለጲ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 90,000 ሎት 4. አልባዘር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 90,000 እና ገርመማ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 90,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፡፡
ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 /ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ :-
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- ስልክ ቁጥር 0467710213 ይደውሉ፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
