Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በሲያደብርና ወዮ ወረዳ የደነባ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
  • Address በሲያደብርና ወዩ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 09-21-14-04-57
  • Website
  • Deadline15 Dec 2024, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በሲያደብርና ወዮ ወረዳ የደነባ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በሲያደብርና ወዮ ወረዳ የደነባ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2017

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በሲያደብርና ወዮ ወረዳ የደነባ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት፡

ምድብ/ሎት

የማይመለስ የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ በብር

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና

የዋስትና አይነት

ሎት 1

የፅህፈት መሳሪያዎች

200

3500

በሲፒኦ/መሂ1 ደረሰኝ

ሎት 2

የፅዳት እቃዎች

200

3500

በሲፒኦ/መሂ1 ደረሰኝ

ሎት 3

ቋሚ አላቂ

200

1500

በሲፒኦ/መሂ1 ደረሰኝ

ሎት 4

ህትመት

200

8000

በሲፒኦ/መሂ1 ደረሰኝ

 

ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት፡-

  1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው/ ያላት፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት/፡
  3. ተጫራቾች ለሞሉት ዋጋ 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር / እና በላይ ከሆነ የተ.እ.ታ/የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሠነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. የሚገዙ የእቃዎች ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታው ሠነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከቢሮ ቁጥር 4 ከላይ በተገለፀው የገንዘብ መጠን /የማይመለስ/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በስንጠረዡ በተገለፀው መሰረት በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ በተመሰከረ ትከክሰኛ ሲፒኦ ወይም በመሂ1 ደረሰኝ ማስያዝ አለባቸው።
  8. ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን ዋጋ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ካለምንም ስርዝ ድልዝ በመሙላት ኦርጅናል ብቻ በጥንቃቄ በታሸገ ፓስታ ላይ ስማቸውን አድራሻቸውን እና የሚጫረቱበትን የጨረታ አይነት በመለየት እና በመፃፍ በደነባ ሆስፒታል በግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ሳጥን ውስጥ ዘመትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጐ በእለቱ 4:00 ሠዓት ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም የሚከፈት ሲሆን እለቱ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሣሣይ ሰዓት ይከፈታል።
  10. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ወጪ በማጓጓዝ በሆስፒታሉ ንብረት ክፍል ገቢ ያደርጋል።
  11. አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱን በማስታወቂያ ከተገለፀበት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውስጥ የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በማስያዝ ውል ይፈጽማል።
  12. ማንኛውም ተጫራች በአንዱ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
  13. ሆስፒታሉ በግዥው ላይ 20 በመቶ የመጨመር እና የመቀነስ መብት አለው።
  14. ሆስፒታሉ ለመንግስት በሚያመች አኳኋን በየሎቱ በነጠላ ወይም በጥቅል የመግዛት መብት አለው።
  15. ሆስፒታሉ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመስረዝ መብት አለው፡፡
  16. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-21-14-04-57/09-39-66-62-53 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

በአብክመ  ጤና  ጥበቃ  ቢሮ  የሲ/ዋ/ ወረዳ  የደነባ  መ/ደረጃ  ሆስፒታል

Save Tender