Tender Detail

Tender Details

  • Company City Administration of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት)
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 62 14 57
  • Websitehttps://addisconstructionwork.gov.et/
  • Deadline10 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ግንባታና ማማከር ድርጅት በሎት በመከፋፈል ለ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የሚከተሉትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት  ይፈልጋል፡፡

City Administration of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት)


 

የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  አ/አ/ከ/አስ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/10/2017

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ግንባታና ማማከር ድርጅት በሎት በመከፋፈል ለ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የሚከተሉትን

ሎት 1 የተለያዩ  የአደጋ  መከላከያና  ደንብ  ልብስ

ሎት 2 የንጽሕና  መጠበቂያ  እቃዎች  በግልጽ  ጨረታ  አወዳድሮ  መግዛት  ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

  1. በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የጨረታ መሳተፊያ ክሊራንስ ከገቢዎች መ/ቤት ማቅረብ የሚችሉ እና የአቅራቢነት ምዝገባ ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ስም የተዘጋጀ የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ብር 40,000.00 (አርባ ሺህ ብር)፣ ለሎት 2 ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) ባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Unconditional Bid Bond Bank Guarantee/ የ90 ቀን አሰርተው ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሣብ ጋር በማያያዝ በድርጅቱ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ይጠበቃል፡፡
  3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ተሳታፊዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  4. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ ከ/ከተማ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት ከሚገኘው ኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡- 011 4621457/0911-060918

 

በአዲስ  አበባ  ከተማ  አስተዳደር  የኮንስትራክሽን  ዲዛይን ፣ ግንባታና  ማማከር  ድርጅት

Save Tender