Tender Detail

Tender Details

  • Company የሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118334458
  • Website
  • Deadline13 Dec 2024, 1:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የለገጣፎ ኩራጅዳ ዋና ቅርንጫፍ ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

በሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የለገጣፎ ኩራጅዳ ዋና ቅርንጫፍ ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ፡- የሚገዙ ዕቃዎች

Lot.1. አላቂ ዕቃ (Stationary)

Lot 2. (የጽዳት እቃዊች) Cleaning Material

Lot 3. HDPE fitting & GS fitting inch 11/2

Lot 5. (ደንብ ልብስ) Uniform

Lot 6. Office furnitures ናቸው ::

ስለዚህ ፡-

  1. በተጠቀሱት የንግድ ዘርፎች ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
  2. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፡፡
  3. የተጨማሪ ዕሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆነና በግብር አስገቢው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ለገጣፎ ኩራጅዳ ዋና ቅርንጫፍ ቢሮ 4 ቁጥር በመምጣት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (bid bond 1% ማስያዝ ይኖርባችዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሠነዱን በመግዛት ዋጋ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ለገጣፎ ኩራጅዳ ዋና ቅርንጫፍ ቢሮ በማድረግ ቢሮ ቁጥር 4 ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በ16ኛ ቀን ከሰዓት 7:30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 8:30 ይከፈታል፡፡
  7. የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ ቀናት ቅዳሜና ዕሁድ /በዓላት/ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል፡፡
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከፈለገ በስልክ ቁጥር:- 0118334458 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

Save Tender