Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address አዳማ በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አጠገብ ያለው ቢሮአችን ሦስተኛ (3) ፎቅ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022-211-58-07
  • Website
  • Deadline13 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት ሎት 1- የሰራተኞች የደንብ ልብስ የስፌት የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመካፈል የምትፈልጉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

  የጨረታ ቁጥር 07/2017 ዓ.ም

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት ሎት 1- የሰራተኞች የደንብ ልብስ የስፌት የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመካፈል የምትፈልጉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ያላቸው እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና ግዴታቸውን የተወጡ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000272296433 ሂሳብ ቁጥር በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ስም ገቢ በማድረግ የባንክ እስሊፕ በማምጣት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አጠገብ ያለው ፎቅ ሶስተኛ Floor/ ላይ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ መኪሎቻቸው ባሉበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ታሽጎ በዛው ቀን ከጠዋቱ 4፡20 ሰዓት በግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡ በዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች ለመጫረት ያቀረበው አጠቃላይ (2%) በባንክ የተመሰከረለት ቼክ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት ስም አሰርቶ ማቅረብ አለበት፡፡ ቅ/ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ

የግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 31

ስልክ ቁጥር 022-211-58-07/022-211-58-90

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት

Save Tender