Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀገረማሪያም ከሰም ወረዳ ፍርድ ቤት ሾላ ገበያ
  • Address ከአዲስ አበባ ወደ ደ/ብርሃን በሚወስደው አስፋልት ከሸኖ ከተማ አለፍ ብሎ ወደ ምስራቅ 39ኪ.ሜ ገባ ብሎ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116191024
  • Website
  • Deadline12 Dec 2024, 5:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cloth And Shoes

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ/ዞን በሀ/ማ/ከሰም ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት እመት ለመ/ቤቱ የሚያገለግሉ የኮምፒውተር ጥግና ፣ የፅህፈት መሳሪያ ፣ የደንብ ልብስና ጫማዎች፣ ብትን ጨርቆች ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎችና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቢሮ ጥገና እቃዎች መስተንግዶ አቅርቦት እና ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሀገረማሪያም ከሰም ወረዳ ፍርድ ቤት ሾላ ገበያ


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ/ዞን በሀ/ማ/ከሰም ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት እመት ለመ/ቤቱ የሚያገለግሉ የኮምፒውተር ጥግና ፣ የፅህፈት መሳሪያ ፣ የደንብ ልብስና ጫማዎች፣ ብትን ጨርቆች ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎችና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቢሮ ጥገና እቃዎች መስተንግዶ አቅርቦት እና ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቶች :-

  1. የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN / ያላቸው
  3. የግዥው መጠን ብር /200,000/ ሁለት መቶ ሺህ ብር / እና በላይ ከሆነና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የተጨማሪ እሴት ታክስ /Tax/ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. የሚገዙ እቃዎችን አይነት ፤ ብዛትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን / ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 20 ብቻ በመክፈል ከግዥ ፋ/ን/አስ/ ቡድን ቢሮ 6 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ/ ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ መ/ሂ 1 ማስያዝ ይችላሉ፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሂሳቡን በአንድ ወጥ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሀ/ማ/ከሰም ወረዳ ፍርድ ቤት ግዥ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው በአዲሰ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 15ኛው ቀን እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፣ የጨረታ ሳጥኑ 11:31 ይታሸጋል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግ ግዥ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል ፡፡ 16ኛው ቀን በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል።
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
  11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0116191024 በመደወል ማግኘት ይችላሉ ፡፡

አድራሻ ፡-

ከአዲስ አበባ ወደ ደ/ብርሃን በሚወስደው አስፋልት ከሸኖ ከተማ አለፍ ብሎ ወደ ምስራቅ 39ኪ.ሜ ገባ ብሎ እንገኛለን ፡፡

የሀገረማሪያም ከሰም ወረዳ ፍርድ ቤት

ሾላ ገበያ

Save Tender