Tender Detail

Tender Details

  • Company ቢፍቱ አዱኛ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር
  • Address ሰንጋ ተራ፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 5 303253
  • Website
  • Deadline10 Dec 2024, 10:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Equipment And Machinery

ቢፍቱ አዱኛ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮችን እና የህንጻ መሳሪያዎችን በጨረታ ቁጥር BABSC/02/2017 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ቢፍቱ አዱኛ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር


የጨረታ  ማስታወቂያ

  የጨረታ  ቁጥር  BABSC/02/2017

ቢፍቱ አዱኛ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮችን እና የህንጻ መሳሪያዎችን በጨረታ ቁጥር BABSC/02/2017 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በሚገባ ማንበብ አለባቸው፡፡

  • ተጫራቾች ንብረቶቹን የያዘውን የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ በመክፈል አዲስ አበባ ሰንጋ ተራ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ስራ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሚገኘው ቢፍቱ ህንፃ የድርጅቱ ፋይናንስ መምሪያ ዘጠነኛ ፎቅ በመቅረብ የጨረታ ሠነዱን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30- 6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡30- 10:30 ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጁትን እቃዎች በማስታወቂያ ላይ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ከ3፡00 እስከ 10፡30 ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በአካል በመቅረብ መመልከት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የዕቃዎችን ዝርዝር በያዘው ሠነድ የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረቢያ በሚለው ቅፅ ላይ የሚገዙበትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ታህሳስ 1/2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡30 ሰዓት ከታች በተገለፀው አድራሻ ድርጅቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው:: ጨረታው በዚሁ ዕለት በ4፡30 ተዘግቶ በ4፡45 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረት ጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከጨረታ ሠነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ለተጨማሪ  ማብራሪያ  በስልክ  ቁጥር 011 5 303253/011 5 53 37 39 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አዲስ አበባ፣  ሰንጋ ተራ፣ ከአዲስ  አበባ  ዩኒቨርሲቲ  የንግድ  ስራ  ት/ቤት ፊት ለፊት

 

ቢፍቱ አዱኛ ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር

Save Tender