የሀድያ ቴሌቪዥን ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የዕቃ ዓይነቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
HADIYA TV (የሀዲያ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን)
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀድያ ቴሌቪዥን ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የዕቃ ዓይነቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃ ዝርዝር |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
ጄኔሬተር |
15kv |
በቁጥር |
01 |
|
2 |
ባጃጅ |
ባለ ሶስት እግር/200cc |
በቁጥር |
01 |
ሆኖም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች:-
1ኛ. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤
2ኛ. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ፤
3ኛ. የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ፤
4ኛ. በዘርፉ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፤
5ኛ. 2% በመቶ ግብር (Withholding tax) ለመንግስት የምትከፍሉ መሆን ይጠበቅባችኋል፡፡
በተጨማሪም ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዋጋ ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተመለከተውን መረጃ መሰረት በማድረግ በራሳችሁ ወይም በድርጅታችሁ ዋጋ መሙያ ላይ በቫትም ሆነ ያለቫት ለድርጅታችሁ በሚያመቻችሁ መልኩ በመሙላትና የድርጅታችሁንም ህጋዊ የመጫረቻ ሰነድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ አባሪ በማድረግና በኤንቨሎፕ በማሸግ ብሎም ማህተም በማሳረፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ ወደ ጽ/ቤቱ በመምጣት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው በቀን 10/03/2017 ዓ.ም ልክ በ11፡00 ሰዓት ላይ የሚዘጋ ሲሆን በቀን 11/03/2017 ዓ.ም ልክ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ ፡- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉልም፡፡
- በዋጋ መሙያው ላይ ስርዝ ድልዝ ከታየ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 046-1-78-04-86/87/ 09-26-07-66-40 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የሀዲያ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ጽ/ቤት
