Tender Detail

Tender Details

  • Company LEMI NATIONAL CEMENT PLC (ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ)
  • Address ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0930304110
  • Website
  • Deadline09 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ ለሚያሰራው የፋብሪካ ግንባታ ሥራ ከዚህ በታች የተገለጹትን የጥበቃ ደንብ ልብስ በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

LEMI NATIONAL CEMENT PLC (ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ)


የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ ለሚያሰራው የፋብሪካ ግንባታ ሥራ ከዚህ በታች የተገለጹትን የጥበቃ ደንብ ልብስ በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

S/N

Items

Specification & Model

UOM

Qty

Remark

1

Shirt & Trousers with Cap

6000 teteron

Set

272

 

2

Shoes/shorts

 

Pair

136

 

3

Shoe/boots

 

Pair

136

 

4

Jacket

 

Pcs

136

 

5

Overcoat

 

Pcs

136

 

6

Belt

 

Pcs

271

 

በመሆኑም ተጫራቾች :-

      • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ
      • ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን የድማሚት አይነት የአንዱን ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 1ኛ ፎቅ አ.አ
      • ስልክ ቁጥር 0930304110/0996171430 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
      • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.አ. 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
      • የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም 30/03/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 8፡00 ጨረታው ተዘግቶ 30/3/2017 ዓ.ም አዲስ አባባ በሚገኘው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/ግ/ማህበር ከጠዋቱ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
      • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

ማሳሰቢያ ፡-

ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ

Save Tender