Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Dec 2024, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Ict Equipment'S And Its Accessories

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት Power edge R200 Server, Desktop Computers and Computer Accessories በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የሀገር  ውስጥ  የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  ሙሲፋ/27/2017

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት Power edge R200 Server, Desktop Computers and Computer Accessories በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ ቫት እና ቲን ያላቸው (የ2016/2017 ዓ/ም)፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተጫራቾች የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኮፒ በመያዝ የማይመለስ ብር 115.00 ከነቫቱ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432- 3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ደኖርባቸዋል፤ ጨረታው በዕለቱ ታኅሣሥ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡

ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ስልክ 0114420216

ፋክስ 0114420688

አዲስ አበባ

 

በኬሚካል  ኢንዱስትሪ  ኮርፖሬሽን

ሙገር  ሲሚንቶ  ፋብሪካ

Save Tender