Tender Detail

Tender Details

  • Company በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ገላን ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913321839
  • Website
  • Deadline05 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለገላን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል PIC UP መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል ::

በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለገላን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል PIC UP መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል ::

ስለሆነም  በጨረታው  ለመሳተፍ:-

  1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው::
  2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዘጋቢ የሆኑ ፡፡
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት አንስቶ ለ10/ለአስር የስራ ቀናት ለየአንዳንዳቸው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /መቶ ብር /በገላን ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ሲንቄ ባንከ ቁጥር 1064793701213 የጨረታውን ሰነድ ከገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋጋ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ከ11ኛው /አስራ አንደኛው/ የስራ ቀናት በገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከረፋዱ እስከ 4፡00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በአስራ አንደኛው የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት በገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ጨረታው በሚከፈትበት ሰዓት ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚውል በባንክ በተረጋገጠ CPO 10,000 /አስር ሺህ/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
  8. ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ዝርዝር መሰረት ሞልተው መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ መረጃ:- 0913321839/0910742350

በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender